Our dear sisters were in our Café
- enatcafebet
- Oct 15, 2025
- 1 min read
ውድ እህቶቻችን እንዲህ ለመሰባሰብ ካፊያችንን ስለመረጣችሁ ከልብ እናመሰግናለን። እንዲህ በአንድነት ሆናችሁ ስትስቁና ስትወያዩ ማየት በጣም ያስደስታል። ይበል የሚያስብል ነው። መልካም መዓዛ ካለው የቡና ሥነ ሥርዓት እንዲሁም በምግባችን እንደተደሰታችሁ ተስፋ እናደርጋለን።
Dear our sisters, thank you so much to choose our café for your get together. It was a great pleasure preparing your order and watching you laugh and chat. We hope you had enjoyed our food along with the aromatic coffee ceremony. We look forward hosting you again.




Comments