top of page
Search

Our dear sisters with us (እህቶቻችን ከእኛ ጋር)

  • enatcafebet
  • Jun 8, 2024
  • 1 min read

Thank you so much our dear sisters. It is good to see you chatting, laughing, eating and enjoying the coffee ceremony along with snacks and aromatic incense around you. Hope you have enjoyed our cafe.

በጣም እናመሰግናለን ውድ እህቶቻችን። እንዲህ በአንድነት ሆናችሁ ጥሩ መዓዛ ባለው እጣንና የቡና ሥነ-ሥርዓት ጋር ስትወያዩ ፣ ስትስቁ ፣ ስትመገቡ እና ስትዝናኑ ማየት እንዴት ደስ ይላል። በካፌያችን መስተንግዶ እንደተደሰታችሁ ተስፋ እናደርጋለን።





 
 
 

2 Comments

Rated 0 out of 5 stars.
No ratings yet

Add a rating
temesgenmeskerem
Jun 09, 2024

❤️❤️❤️❤️

Like
Adane Kassa
Adane Kassa
Jun 09, 2024
Replying to

እናመሰግናለን መስኪ። ይህንንም ዌብሳይት ለወዳጆችሽ በታጋሪ ደስ ይለናል።

Like
bottom of page