top of page
Search

Thank you our sisters

  • enatcafebet
  • Jan 11, 2025
  • 1 min read

Dear our sisters, thank you so much to choose our café for your get together. It was a great pleasure preparing your order and watching you laugh and chat. We hope you had enjoyed our food along with the aromatic coffee ceremony. We look forward hosting you again.

ውድ እህቶቻችን እንዲህ ለመሰባሰብ ካፊያችንን ስለመረጣችሁ ከልብ እናመሰግናለን። ትዕዛዛችሁን በማዘጋጀትና እንዲህ በአንድነት ሆናችሁ ስትስቁና ስትወያዩ ማየት በጣም ያስደስታል። ይበል የሚያስብል ነው። መልካም መዓዛ ካለው የቡና ሥነ ሥርዓት እንዲሁም በምግባችን እንደተደሰታችሁ ተስፋ እናደርጋለን። በድጋሚ እናንተን ለማስተናገድ እንጓጓለን።





 
 
 

Comments

Rated 0 out of 5 stars.
No ratings yet

Add a rating
bottom of page